Load Styles
የ አቀራረብ ዘዴ ማምጫ ከ ሌላ ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
ምድቦች
ዝግጁ የሆኑ ቴምፕሌት ምድቦች ዝርዝር: ይጫኑ በ ምድብ ላይ ለ መመልከት ይዞታዎችን በ ቴምፕሌትዝርዝርውስጥ
ቴምፕሌቶች
ዝግጁ የ ቴምፕሌቶች ዝርዝር ለ ተመረጠው ምድብ
ጽሁፍ
የ አንቀጽ እና የ ባህሪ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ላይ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ
ክፈፍ
የ ክፈፍ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ
Pages
የ ገጽ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ
ቁጥር መስጫ
የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች ከ ተመረጠው ሰነድ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጫኛ
በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ
ዘዴዎችን መቀየሪያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ተመሳሳይ ስም ያላቸውን እንደ እርስዎ እንደሚጭኑት አይነት ዘዴዎች
ተመሳሳይ የ ዘዴዎች ስም ያላቸውን ራሱ በራሱ በላዩ ላይ ደርቦ ይጽፋል
From File
እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን ዘዴዎች የያዘውን ፋይል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ እሺ